| መሰረታዊ ሐሳቦች ስለ ኤችአይቪ |
HIV/ ኤችአይቪ AIDS/ ኤድስ Origin of HIV/ የኤችአይቪ አመጣጥ IS Transmitted/ ኤችአይቪ የሚተላለፍበት መንገዶች Risk Factors For HIV/ ኤችአይቪ ለመያዝ የሚያስችሉ ባህሪዎች ዋነኞቹ Transmission Preventing/ እንዳይተላለፍ መከላከል HIV Testing/ የኤችአይቪ ምርምራ |
| ኤችእይቪ ኤች እይቪ ማለትም ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ ኤድስን ይሚያስከትል ቫይረስ ሲሆን ከለሎች ቫይርስ የሚለየውም የሰውነት የመከላከያ ሃይል ተቁዋማትን ስለሚያጠቃ ነው። የሰውነት የበሽታ የመከላከያ ተቁዋማት immune system ለሰውነታችን በሽታን እንዲያሸንፍ እና እንዲቁዋቁዋም ያረዳል። ኤች አይቪ የሚያጠቃው የሰውነት የነጭ የደም ሴሎችን የሰውነት የበሽታ የመከላከያ ተቁዋማትን ነው። .
ኤድስ ኤድስ ማለትም አኻዋየርድ ኢምዩኖደፊሸንሲ ሲድረም ሲሆን። ኤድስ የኤች እይቪ የመጨረሻ ደረጃ ነው። ኤች አይቪ ያለበት ሰው ኤድስ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ አመታት ይወስድበታል እንዲሁም መዳኒቱንም ሳይጅምር ኤድስ ደረጃ ሳይደርስ ብዙ አመት ሊቆይ ይችላል። አንድ ሰው የኤድስ ደረጃ ላይ ደረሰ ማለት የኤች አይቪ ቫይርስ የበሽታ መከላከያ ሃይል ተቁዋማትን ደምስሶ እና ሰውነታችን ከማንኛውም በሽታ የመቁዋቁዋም ሃይሉን በማሳጣት ለተለያዩ ኢንፈክሽኖች ይጋለጣል ይጠቃልም ማለት ነው። አንድ ሰው አንድ ወይም ሁለት ኢንፌክሽኖች ሲኖሩበት እና በጣም ዝቅያለ የቲ-ሴል ቁጥር ሲኖረው ያሰው የኤድስ ደረጃ ደረሰ ሊያስብለው ይችላል። ኤች አይቪ የሚተላለፍበት መንገዶች የኤች አይቪ ቫይረስ ከሰውንት ከውጣ በሃላ በጣም ደካማ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ አይቆይም ወድያውኑ ይሞታል። በዛ የተነሳ ነው ኤችአይቪ ከማንም ሰው ጋር በምናደርጋቸው የዕለት ተለት እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ፣ እንደ እጅ መጨባበጥ፣ መተቃቅፍ፣ እና መሳሳም ሊያስተላልፉ እንደማይችሉና። በተጨማሪም ኤች አይቪ በመጸዳጃ ቤት መቀመጫ፣ በበር መኽፈቻ፣ በብርጭቆ መጠጫ፣ በምግብ ወይም በማንኛውም አይነት እንስሳ እንደ ቢንቢ ንክሻ በመሳሰሉት ሊይዝ አይችልም።
ከኤች አይቪ እራስን ለመከላከል የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ በጣም ጠቃሚ ነው
ባለትዳሮች ታማኝንታችውን ማጎልበት ይጠበቅባቸዋል።
ኤች አይቪ ለመያዝ የሚያስችሉ ባህሪዎች ዋነኞቹ በጣም አስጊ ደረጃ ላይ ሊሆኑ የሚችሉ
ኤችአይቪ ምርመራ እርግጠኛ የራስን ማንነት ለማወቅ መልሱ የሚገኘው በመመርመር ብቻ ነው። ስለዚህ ዕራሶን የሚጠራጠሩ ከሆነ ተመርመሩ። ተመርምረው ውጤቶን ሲያገኙ ኤችአይቪ ከሌለቦት ጥሩ ግን ዊንዶ ፔሬድ የሚባለው ነገር ስላለ ከ 3-6 ወር በሃላ ደግመው መመርመር አለቦት እርግጠኛ ለመሆን። ይህን ሲያረጉ ግን አሁንም ኮንዶም መጠቀሞን አይርሱ። ተመርምረው ውጤቶዎ ኤችአይቪ ፖዘቲቨ ከሆነስ፡ አንዴ ሆንዋል ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ በሃላግን እራስን ማስጨነቅ ወይም እንደ ጥንት እሞታለው ብሎ ማሰቡ የማይታሰብ ነው አሁን። በአሁን ሰአት ኤችአይቪን እንደማንኛውም አይንት ቫይትስ አይቶ ጤናን እየጠበኩና መንፈስን ያማያስጨንቅ ነገሮች እያደረጉ መኖር ይቻላል። በበለጠ በዚ ዙሪይላይ ለማንበብ ከፈለጉ ክሊክ ያድርጉ>ተመርምረው ውጤቶም ኤችአይቪ ፖዘቲቨ ከሆነስ ቫይረሱ በካለበት ሰው ጋር ለሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች አራቱ ነጥቦች ላይ ትኩረት መደረግ ጠቃሚ ነው
ከቆዳ (Skin) የሚሠራው ዓይነት ኮንዶም ከኤች አይቪ ቫይረስ ስለማይከላከል ሁልጊዜ የላቴክስ ኮንዶም ይጠቀሙ።
እንዳይተላለፍ መከላከል ኤችአይቪ ለመያዝም ሆነ ለማስተላለፍ የሚችሉበት መንገዶች የተለያዩ ናቸው፣ መንገዶቹ ምን እንደሆኑ ያውቁ ኖርዋል? ስለ ኤች አይቪ ዕውቀት ያለውን ሰው ማነጋገር ተገቢ ሆኖ ሳለ ይህንንም ከታች የተዘርዘረውን በተግባር ላይ ቢያውሉት መልካም ነው፣
|


| Content Source: Divisions of HIV/AIDS Prevention National Center for HIV/AIDS, Viral Hepatitis, STD, and TB Prevention CDC Questions and Answers on HIV/AIDS CDC Fact Sheet: HIV and Its Transmission CDC Fact Sheet: HIV Type 2 HIV Infection and AIDS: An Overview (NIH) The Evidence That HIV Causes AIDS (NIH) How HIV Causes AIDS (NIH) The Origin of HIV (NIH) Glossary of HIV/AIDS-Related Terms (AIDSInfo) ትርጉም በአበቻ ኬር |


| AMHARIC PAGE |