| Content Source: Centers for Disease Control and Prevention Divisions of HIV/AIDS Prevention National Center for HIV/AIDS, Viral Hepatitis, STD, and TB Prevention |
| ተመርምረው ውጤቶዎ ኤችአይቪ ፖዘቲቨ ከሆነስ? አንዴ ሆንዋል እና መጨነቅ መጠጠበብ አያስፈልግም። ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ በሃላግን ግን እራስን ማስጨነቅ ወይም እሞታለው ብሎ ማሰቡ ተገቢ አይደለም። እራስን ከመጠን በላይ ማስጨነቅ እራሱ ትልቅ በሽታ ላይ ስለሚጥል በአሁን ሰአት ኤችአይቪን እንደማንኛውም ቫይረስ አይቶ ጤናን እየጠበኩና እየተንከባከቡ መንፈስን ሳያስጨንቁ መኖር ያስፈልጋል። ለኤችአይቪ ቫይረስ በአሁኑ ሰአት የተለያዩ አይነት የፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች ይገኛሉ። ከዶክተሮዎ ጋር በመሆን ስለ ቫይረሱ ማወቅ የሚገባዎትን ቅድመ ሁኔታዎች ማለትም የላብራቶሪ ስራዎችን መረዳት እንደ ሲዲ4 ቆጠራ የመሳሰሉትን ምን ማለት እንደሆነ መረዳት እንዲሁም በተጨማሪም መዳኒት መች መጀመር እንዳለቦት ከዶክተሮ በመረዳት በተጨማሪ ጥያቄ እና በዚህ ዙሪያ ላይ ጠቃሚ ናችው የሚሉዋቸውን ጥያቄዎች ሊጠይቁን ይችላሉ የቻልነውን ያህል ለመግልጽ እንሞክራለን። በጣም ልብ ሊባል የሚገባ የህግ ጉዳዮች ስላሉ የሚኖሩበት አገር የኤችአይቪ ህግ እና መብቶን መረዳት በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ማንኛውንም እርምጃ ከመውሰዶ በፊት ያሉበት አካባቢ የኤችአይቪ መረጃ ጠይቀው ይረዱ። ካላገኙ ግን በኢሜል ያርጉልን ልንረዳዎት ፈቃደኞች ነን። office@abeshacare.org የጻፉልን። ይቀጥላል» ቫይረሱ ካለበት ሰው ጋር ለሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች (ሁለት ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ውይ ደሞ ከሁለት አንዳቸው)
ከቆዳ (Skin) የሚሠራው ዓይነት ኮንዶም ከኤች አይቪ ቫይረስ ስለማይከላከል ሁልጊዜ የላቴክስ ኮንዶም ይጠቀሙ።
|


| Videos |


| AMHARIC PAGE |