© 2007-2008 Abesha Care Inc. All Right Reserved. office@abeshacare.org
If anyone cannot afford to join
Abesha Love Connection email us
and we can give you free
membership! Abesha Love
Connection service is Free for those
who wants to join from Africa.
(Ethiopia, Eritrea, South Africa)
ከኤችአይቪ ጋር መኖር ማለት የፍቅር ሕይወትዎ አከተመ ማለት አይደለም። የልብዎን የሚያዋዪት ፍቅረኛ አንዲሁም የትዳር
ጓደኛ ሊኖሮዎት ይገባል። ከመገለል እና ከብቸኘነት ከሚመጣ የመንፍስ ጭንቀት በመላቀቅ በጣም አስደሳች ሕይወት
እንደማንኛውም ሰው ሊኖሩና ሕይወትዎን በዕቅድ ሊመሩ እንደሚችሉ በልበ ሙሉነት ልናሣውቆት እንወዳለን።
በአማርኛው አባባል እንደሚባለው “ከአንድ ብርቱ ሀለት መዳኒቱ ነውና” የሚስማማዎትን የሕይወት ጓደኛ በመምረጥ የሕይወቶን
ጉዞ ቀና ከማድረጎዎም ባሻገር ኑሮዎን በደስታ ወደፊት መምራት ይቻላሉ።
ከቫይረሱ ጋር የምትኖሩ በስደትም ሆነ በአገር ቤት የምትኖሩ አበሾች በሙሉ ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ አበሾ ብዙ ስላሉ ፍራቻን
አስወግዶ ብቻችሁን አለመሆናችሁን ተገንዝባችሁ፥ ተገቢውን እንክብካቤ በማድርግ የፍቅር ሕይወታችሁን በማደስ ለፍቅር
የሚመስላችሁን ሰው አግኝታችሁ ለመኖር ስለምትችሉ ይህ የሁሉም ሰው ተደጋጋሚ ጥያቄ ስነበረ (ፓልቶክ) ላይ ይህንን ጥያቄ
ግምት ውስጥ በማስገባት የአበሻ የፍቅር ቤትን ለመክፍት ተገደናል። የአበሻ የፍቅር ቤት ጥሩ የመገናኛና የመዋያያ መድርክ
እንዲሆንላችሁ አበሻ ኬር በዚህ አጋጣሚ ለሁላችሁም መልካሙን እየተመኝ መልካም ዕድል እንላለን።
እናመሰግናለን
አበሻ ኬር
For those of you would like to join
Abesha Love Connection,
membership fee is $20 yearly. Your
money goes to support Africa
orphans due HIV/AIDS.
Work, as if you don't need money! Love, as if nobody has hurt you! Dance, as if nobody was watching you! Sing, as if nobody was listening! Live, as if this was paradise on earth!
|